Friday, October 23, 2020

The best Computer Hardware books of all time


"Computer Basics and Maintenance" made it to the Best Computer Hardware Books of All Time. I'm happy to announce that my book, "Computer Basics and Maintenance", made it to BookAuthority's Best Computer Hardware Books of All Time:

 



https://bookauthority.org/books/best-computer-hardware-books t=rc962j&s=award&book=3659900664 BookAuthority collects and ranks the best books in the world, and it is a great honor to get this kind of recognition. Thank you for all your support! The book is available for purchase on Amazon.

Wednesday, October 21, 2020

#Foll All Ethiopian Higher Education GC Students (2012 E.C)

#ሰበር❗️ 
 
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠሩበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። 

በዚህም መሰረት፦ 
 
- ከጥቅምት 23-24 አዲስ አበባ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ሐዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ መቐሌ፣ ራያ፣ ወሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 25-26 አርሲ፣ ኮተቤ፣ ሰላሌ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ መደወላቡ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ፣ ጂንካ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 25-27 አክሱም፣ አዲግራት፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 27-28 ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ሐረማያ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ቀብሪ ደሐር፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 27-29 ባህርዳር፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 28-30 ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 29-30 ሚዛን ቴፒ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ድሬዳዋ፣ ጅጅጋ፣ ወለጋ፣ ደምቢዶሎ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ ተብሏል። 

 ©የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ኅብረት 

 ይቀላቀሉን 👉 https://t.me/Sci_Tech_with_Estif (Sci-Tech with Estif, 2020) 

 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

#በጣም ቀላል ኔትዎርክ ላይ ፋይል መላክ | file sharing on windows 10 | belay teck |ethi...

#ኑ የኔትፍሊክስ(netflix) ፊልሞችን በነፃ በስልካችን እንኮ ምኩም | netflix movies by mobile a...

#የፍቅረኛችሁን ወይም ጓደኛችሁን ስልክ እንዴት መጥለፍ ይቻላል ስልካቹ ተጠልፎ ከሆነ ማወቂያ መንገድ | how to ...

#በጣም በቀላሉ የጓደኛቹን ስልክ ጠልፎ ስልኩ ላይ ያሉ ኢንፎርሜሽን ማየት | hacking others phone | ...

# የጠፋብንን ስልክ ማን እጅ እንዳለ በቀላሉ ማወቂያ መንገድ | how to find my lost device | bela...