Wednesday, October 21, 2020

#Foll All Ethiopian Higher Education GC Students (2012 E.C)

#ሰበር❗️ 
 
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠሩበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ። 

በዚህም መሰረት፦ 
 
- ከጥቅምት 23-24 አዲስ አበባ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ሐዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ መቐሌ፣ ራያ፣ ወሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 25-26 አርሲ፣ ኮተቤ፣ ሰላሌ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ መደወላቡ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ፣ ጂንካ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 25-27 አክሱም፣ አዲግራት፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 27-28 ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ሐረማያ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ቀብሪ ደሐር፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 27-29 ባህርዳር፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 28-30 ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፤ 

 - ከጥቅምት 29-30 ሚዛን ቴፒ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ድሬዳዋ፣ ጅጅጋ፣ ወለጋ፣ ደምቢዶሎ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ ተብሏል። 

 ©የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ኅብረት 

 ይቀላቀሉን 👉 https://t.me/Sci_Tech_with_Estif (Sci-Tech with Estif, 2020) 

 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼

No comments: