Thursday, June 17, 2021

#በአለማችን በውድነቱና እና በአስደናቂነቱ የቀዳሚነቱን ደረጃ የያዘው ስልክ Diamond Rose iPhone 4 ይሰኛል።

በ Stuart Hughes የተሰራው  ይሄ ስልክ ከ500 የተለያዩ ክብደት አልባ የአልማዝ ቅንጣቶች እንዲሁም ጀርባው ሙሉ በሙሉ በ Rose Golds የተሰራ ነው። 

ም በተኑን ለመስራት ደግሞ እጅግ ውድ  Platinum ተጠቅመዋል።💰ዋጋው 300,000,000 ብር ነው። አሁን ባለው ምንዛሬ::



Facebook Page: Click Here

No comments: