#ሰበር❗️
ሁሉም ዩኒቨርሲቲዎች ተመራቂ ተማሪዎችን የሚጠሩበት የጊዜ ሰሌዳ ይፋ ሆነ።
በዚህም መሰረት፦
- ከጥቅምት 23-24
አዲስ አበባ፣ አ/አ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ፣ ሐዋሳ፣ ቡሌ ሆራ፣ መቐሌ፣ ራያ፣ ወሎ፣ መቅደላ አምባ፣ ሰመራ ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 25-26
አርሲ፣ ኮተቤ፣ ሰላሌ፣ ደብረ ብርሃን፣ ዲላ፣ መደወላቡ፣ አርባምንጭ፣ ዋቻሞ፣ ጂንካ፣ አምቦ ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 25-27
አክሱም፣ አዲግራት፣ ወልዲያ ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 27-28
ጅማ፣ ወልቂጤ፣ ቦንጋ፣ ሐረማያ፣ ኦዳ ቡልቱም፣ ቀብሪ ደሐር፣ ወላይታ ሶዶ፣ ወራቤ ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 27-29
ባህርዳር፣ ደባርቅ፣ እንጅባራ ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 28-30
ጎንደር፣ ደብረማርቆስ፣ ደብረ ታቦር ዩኒቨርሲቲዎች፤
- ከጥቅምት 29-30
ሚዛን ቴፒ፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ ድሬዳዋ፣ ጅጅጋ፣ ወለጋ፣ ደምቢዶሎ፣ አሶሳ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎቻቸውን ይቀበላሉ ተብሏል።
©የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች ኅብረት
ይቀላቀሉን 👉 https://t.me/Sci_Tech_with_Estif (Sci-Tech with Estif, 2020)
🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼